Posts

English Supremacism to White Supremacism: a transformation of convenience

Until recently, the term “white” as used by the English exclusively refers to the English and the English only, and did not include the French , the Italian or the Irish, let alone the Polish , the Ukrainian , or any other east European . Even the Scottish and the Welsh were not considered “white” by the English, Scotland and Wales being mere vassals , if not outright colonies of England. For instance, the United States was founded as a settler colonial state b y the English for the English and, as such, had an unwritten law that only a man of English descent can be president.   The first Irish president of the US (John F. Kennedy) was elected in 1961, 185 years after the US was founded. Until then, the Irish were stereotyped as heavy drinkers and wanton criminals , job postings including “ No Irish Need Apply ” being quite common.   The Immigration Act of 1924 was introduced to drastically reduce immigration from Southern, Central, and Eastern Europe . Italian ...

የማኦ ዜዶንግ ትምህርት ለፋኖ

"በጥበበኛ የጦር አዛዥ የሚመራ ሠራዊት ሳይታሰብ ግድቡን ጥሶ በሚጎርፍ ደራሽ ውሃ ይመሰላል፡፡   ደራሽ ውሃ ከፍተኛ ቦታን እየለቀቀ፣ ወደ ዝቅተኛ ቦታ እያዘቀዘቀ፣ ዝቅዝቅ በመጉረፉ በሚያገኘው ጨማሪ (እየጨመረ የሚሄድ፣ increasing) ኃይል እንቅፋቶቹን እየጠራረገ ረባዳን ያጥለቀልቃል፡፡   በጥበበኛ የጦር አዛዥ የሚመራ የጦር ሠራዊትም የጠላትን ጠንካራ ጎን እየራቀ፣ ደካማ ጎኑን እየሰነጠቀ፣ እየጎለበተ በመትመም፣ የጠላት ጦር ያልሰፈረበትን የጠላት ግዛት እንበለ ውጊያ በመቆጣጠር ይንቦራቀቅበታል፡፡   ደራሽ ውሃ ወደ መዳረሻው የሚወንዘው አወናነዙን ከመልክዓምድሩ ጋር እያዛመደ ፍጥነቱን፣ ስፋቱንና ጥልቀቱን በመለዋወጥ እንደሆነ ሁሉ፣ በጥበበኛ የጦር አበጋዝ የሚመራ ሠራዊትም ወደ ድል የሚያመራው የጠላቱን ሁኔታ ባገናዘበ መልኩ ስልቱን እንዳስፈላጊነቱ በመለዋወጥ ነው፡፡ "    ሰንሹ (Sun Tzu) “የውጊያ እቅድ ከውጊያ በፊት አስቀድሞ ቢዘጋጅም፣ ውጊያው በሚካሄድበት ወቅት ከሁኔታወች ጋር እየተገናዘበ ሊሻሻል የሚችል፣ ካስፈለገ ደግሞ ሙሉ በሙሉ ሊለወጥ የሚችል ኋሽ (dynamic) ( ማለትም ተቀያያሪ ) እቅድ መሆን አለበት፡፡   የውጊያ እቅድን ድንጋይ ላይ እንደተጻፈ ኗሚ (static) ( ማለትም ቋሚ ) መመርያ ሙጥኝ ማለት ትርፉ የሽንፈት ጽዋን መጎንጨት ብቻ ነው፡፡   የውጊያ ሂደት የውሃ ላይ ኩበት ስለሆነ፣ ሁኔታወች እየተገናዘቡ ማጥቃት ወደ መከላከለ፣ መከላከል ወደ ማጥቃት፣ መግፋት ወደ ማፈግፈግ፣ ማፈግፈግ ወደ መግፋት ባስፈላጊው ፍጥነት መለወጥ መቻል አለበት፡፡   የሚከላከል ጦር ሊ...